Fitih le Ethiopia

I wish democracy and unity for Ethiopia

ፖሊስ ማሰሩን የአንድነት አባላትም ወረቀት መበተኑን ገፍተውበታል (ዛሬ የታሰሩት 4 ደረሱ)

(ሰበር ዜና ከፍኖተ ነፃነት) ዛሬ ሐምሌ 9, 2005 ዓ.ም የታሰሩት አባላት 4 ደርሰዋል፡፡ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የታሰሩ 3 የአንድነት አባላትን ለማስፈታት ወደ ስፍራው የሄደውን የአዲስ አበባ ዞን ስራ አስፈፃሚ የሆነው አዲሱ ካሳሁንን ከታሳሪዎቹ ጋር ቀላቅለውታል፡፡ ከአንድነት አዲስ አበባ ዞን ለፍኖተ ነፃነት የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው ዛሬ የተሰማሩት አባላት በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች በተሳካ ሁኔታ ወረቀት የመበተን ተልዕኳቸውን […]

http://www.ethiopianreview.com

posted by Tseday Getachew

Single Post Navigation

Comments are closed.